Research Proposal Topic Defense
Research Proposal Topic Defense Read More »
ታላቅ የምሰራች ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊወች በሙሉ : የ 54 ዓመት የማስተማር ልምድ ያለው አንጋፋው የባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ 2018 ዓ/ም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በዲግሪ መርሃ-ግብር: 1ኛ.በፋርማሲ 2ኛ.በሜዲካል ላቦራቶሪ 3ኛ.በነርሲንግ 4ኛ.በሚድዋይፍሪ 5ኛ.በጤና መረጃ እንዲሁም በደረጃ 4 መርሃ-ግብር 1ኛ.በፋርማሲ በደረጃ 4 2ኛ.በሜዲካል ላቦራቶሪ በደረጃ 4 3ኛ.በነርሲንግ በደረጃ 4 4ኛ.በሚድዋይፍሪ በደረጃ 4 5ኛ.በጤና መረጃ
ታላቅ የምሰራች ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊወች በሙሉ Read More »
ነሃሴ 13/2017 ዓ/ም ባህርዳር ፡፡በመድረኩም የ 2017 ዓ/ም አፈጻጸምን በጥልቀት በማየት የነበሩ አበረታች አፈጻጻሞችን እና ለ2018 ዓ/ም ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በመለየት ወደ ተግባር መግባት እንደሚያሰፈልግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡
BahirDar Health science Collage- ባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ E-mail :amhbhsc@gmail.comWebsite: www.bhsc.edu.etTel : +251-582222102POBox : 556
ባሕርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ለ47ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 28/2017 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።ኮሌጁ በነርሲንግ፣ ሜዲካል ላቦራቶሪ፣ ፋርማሲ፣ ጤና ኤክስቴንሽን የሙያ ዘርፎች 179 ሰልጣኞችን ያስመረቀ ሲሆን ከተመራቂወች ውሰጥ 77 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ በስልጠና ቆይታቸዉ አብላጫ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪወች የሜዳሊያና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡የባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጁ ዲን አቶ ሙሉቀን አሰፋ ለተመራቂወች የእንኳን
Bahir Dar Health Science Collage Read More »