ታላቅ የምሰራች ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊወች በሙሉ

ታላቅ የምሰራች ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊወች በሙሉ :
የ 54 ዓመት የማስተማር ልምድ ያለው አንጋፋው የባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ 2018 ዓ/ም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በዲግሪ መርሃ-ግብር:
1ኛ.በፋርማሲ
2ኛ.በሜዲካል ላቦራቶሪ
3ኛ.በነርሲንግ
4ኛ.በሚድዋይፍሪ
5ኛ.በጤና መረጃ
እንዲሁም በደረጃ 4 መርሃ-ግብር
1ኛ.በፋርማሲ በደረጃ 4
2ኛ.በሜዲካል ላቦራቶሪ በደረጃ 4
3ኛ.በነርሲንግ በደረጃ 4
4ኛ.በሚድዋይፍሪ በደረጃ 4
5ኛ.በጤና መረጃ በደረጃ 4
6ኛ.በሜዲካል ራዲዮግራፊ በደረጃ 4
7ኛ.በአንስቴዢያ በደረጃ 5 በመደበኛ ፕሮግራም ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል።
ስለሆነም የ 2018 ዓ/ም የከፍተኛ ት/ት የመግቢያ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊ የት/ት ማስረጃወቸን በማቅረብ ባሉን ዉስን ቦታወች ከ መስከረም 8 ,2018 ዓ/ም ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን።
አድራሻ:
ባህርዳር ቀበሌ 13 ከፈለገ-ህይወት ሆስፒታል ጎን በስተደቡብ 100 ሜትር ገባ ብሎ እንገኛለን።
ስ.ቁ 0582222099

Scroll to Top